(ዘመን )ZEMEN Part 244

13 Okt 2020
336 095 Aufrufe

Facebook page facebook.com/zementv1/
Instagram @zemen_drama
Official ZEMEN Ethiopian drama copyright of Sparks Film Production www.zementv.com the only original HD video on DEhave and zementv.com for more video, photos, behind the scene, actor's profile and more visit our website www.zementv.com
WARNING!! The unauthorized download and repost on any social media, reproduction or distribution of this copyrighted work is illegal.

KOMMENTARE
 • ምንድነው በዛው ተጨረሰ ማለት ነው ድራማው አብይ ከሞተ በኋላ መጨረሻ የለውም ሳሮን ወልዳ አባትየው በቁጥጥር ስር ሳይውል የአዲ ጉዳይስ አንገብጋቢው መጨረሻዋን ሳናይ ?????? ኸረ ይደብራል ዘመኖች እዲህማ ልባችን አንጠልጥላችሁ አትቀሯትም

  Lidiya DangaLidiya DangaVor Tag
 • ቲሽ ባትለቁት ይሻል ነበር👎👎👎👎መጨረሻዉ 000000✊

  tsiyon feredetsiyon feredeVor Tag
 • ቅሌት ቅሌት ምንድን ነው መጨረሻው ከምንም ነገር በላይ ያጠፋሁት ጊዜ ቁጨኝ መጨረሻ የሌለው ነገር መሆኑኑ የስደቱ ክፍል የቀረ ጊዜ ነበር መገመት ያሳዝናል

  Tigist MulatTigist MulatVor Tag
 • ሜሪ

  Kimeme AlmayhuKimeme AlmayhuVor 2 Tage
 • ውይይይይይይይአብይ

  Kimeme AlmayhuKimeme AlmayhuVor 2 Tage
 • here ye Fasilon Tsim eyulign 20:26 dekika lay tsimu filefit ginchilu lay bicha nebere 40:11 dekika lay degmo shebabito ........here editing balemuyawoch bedenb eyut kemelkekashihu beft aynachin eko mekeleja arejachihun

  mahilet getahunmahilet getahunVor 2 Tage
 • ወይ ዘመን ስም በቻ። አሁን እስቲ በዚህ ዘመን የደረሰች እርጉዝ እያማጠች ከቦ ዝም ብሎ የሚያይ አለ ። የአብይ እና የሳሮን ካራክተር ደግሞ በጣም ነው የሚያስጠላው። ሰዎችዬ ትዳር እንዴት መሆን እንደሌለበት ምሳሌ ከፈለጋቹሁ የነአብይን ትዳር እዮ። መተማመን የሌለበት፡ መከባበር የሌለበት፡ መተዎወቅ የሌለበት፡ ፍቅር የሌለበት ፡ ባጠቃላይ ምንም የትዳር ወግ የሌለው። ከንደዚህ አይነት ትዳር ይሰውረን።

  Mi MoMi MoVor 3 Tage
 • ዘመን አለቀ እንደ ንገሩ እንደት ነዉ አልገባኝም ታሪኩ ሳያልቅ ነዉ እንደ ይቀጥላል እያልኩ ብጠብቅ ብጠብቅ አይለቀቅም እሳ የእዉነት ይሄ ሆነ እንደ የመጨረሻዉ ክፍል????ንገሩኝ

  خيرا بينت سعدخيرا بينت سعدVor 3 Tage
 • አሁን አመታችን ያማረ እንዲሆን ይቅርታ ጠይቃችሁ ድርሰቱን ትቀጥላላችሁ አትቀጥሉም ትራምፕ ሳይሰማ😬

  Adees MereAdees MereVor 3 Tage
 • ወጣ ወጣና እንደ ሸምበቆ ተንከባለለ አንደ ሙቀጫ ያለችውን ልጅ ላይክ አደረግኩና የሆነ ነገር ልበል አልኩ ወንጀለኛንና ወንጀልን የሚያበረታታ ፊልም ሆኖ አገኘሁት አንዲህ አይነት ፊልም ማለትም አዳነችንና እናቷ ሰው ገድለው ዝም የሚባሉበትን የፂዮን አይነት ማፍያ የህይወትን (የአገሯን ልጅ) የጫማ ዲዛይን ሰርቃ ለቻይናውያን በትንሽ ብርና የፈለገችውን ስታደርግ ዝም የምትባልበትንና በአገሪቱ ያሉ ትልልቅ ተቋማት ከሞላጎደል በሙስና መጨመላለቃቸውንና ምንም መፍትሄ እንደሌለው ነግራችሁናል። በሀገሪቱ አሉ የተባሉ አንጋፋ አርቲስቶች ይህን የመሰለ ይዘት ያለው ፊልም ሲሰሩ አይከብዳቸውም ? ኢሉሚናቲ ይመስል ተልካሻ መልዕክት ያለውን ፊልም ሲሰሩ ማየት ልብ ይሰብራል ።በቴሌቪዥን በአገሪቱ አሉ በተባሉ አርቲስቶች እንደዚህ አይነት ዘር ሲዘራ ህግ የለም ? የዘመን ደራሲና ተዋንያኖች ድንቄም ተፅእኖ ፈጣሪዎች!!! ወጣቱ ታዲያ ምን አጠፋ? ነፍሰገዳይና ማፍያነት አለ በተባለ ሚድያ አየተተላለፈ። Great shame on you bunch of idiots .

  Tigist MehariTigist MehariVor 3 Tage
 • Err achrarsu betam yedaberal enda Hulu ngr baneteletel eko nw

  Arsema EnataArsema EnataVor 3 Tage
 • ሀሀሀ አይ ተፌ አንቺን ሚያገባ ይታዘንለታል እንጂ

  Dana DanawtiDana DanawtiVor 3 Tage
 • እህ ለካ ሶፊያ(አዩ) ሙዚቃውን ያወጣችው ከስደት ተመልሳ ነው ኣ? የሌሎቹን መጨረሻም ባየነው ክክክ እናንተን ብቻ ማን ቀልደኛ አረጋችሁ

  king raya tubeking raya tubeVor 4 Tage
 • እውነት ተፈጸመ ወይስ መስሎኝ ነው

  Ka KameKa KameVor 4 Tage
 • በስመአብ ሳይሉ ቅዱስ አሉ ስንት እና ስንት ነገሮች ተንጠልጥለው ሳለ ጨረስን ስትሉ ትንሽ አታፍሩም እኔስ ከአሁን በኋላ ከተከታታይ ድራማዎች ላይ እጄን አነሳሁ ኧረ ውይይ

  ገነት ነኝ የቅዱስ ሚካኤል ልጅገነት ነኝ የቅዱስ ሚካኤል ልጅVor 4 Tage
 • 47 minutes of my life that I will never get back

  Qerroo TubeQerroo TubeVor 4 Tage
 • the worst ending yastelal betam ehen hulum amet begugut snketatelachu koyten endezi ayderegm 😡

  Joseph KahsayJoseph KahsayVor 4 Tage
 • እናንተ ምን ዘመን ነቹ ዘመን ኣቃጣልዎች ናቹ እንጂ ምድረ ኣጫሽ ሁላ እያጨሳቹ ምን እንድምትስሩ የማታቁ ደደቦች ሁለተኛ ኣላያችሁም ለተመልካች ክብር ይለለላቹ

  ኣራዳ ሾውኣራዳ ሾውVor 4 Tage
 • በፈጣሪ ይህ ድራማ ይቀጥላል በሉ ግደዋ በቃ🙄 በቀጣይ አብይም ሚሥቱም ሀቤት ገብተው እይቀጥላሉ 🙄ለተመልካች ክብር ሥጡ !!!!!!

  umu Abdela ብርቱኬseid ilove familyumu Abdela ብርቱኬseid ilove familyVor 4 Tage
 • Weyne Sint Amet gizeyen cheresachihut, LeSew Kibir yinurachiw.

  eskaye meskaye mVor 5 Tage
 • 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አለቀ ግልግል ሲደብሩ 😏

  Samsung J7 PrimeSamsung J7 PrimeVor 6 Tage
 • እዴ….. ደራሲው ጠጅ ቤት ሆኖ ነው እንዴ የጻፈው? እኛ መቀለጃ ነን? 4 ዓመት የምታባክኑብን ስንት ያላለቀ ታሪክ ነው ያለው ወይም ብትተውት እኛው በየግላችን እንጨርሰው ነበር፡፡ ደራሲ ተብዬ ግን እባክህ ከዚህ በኋላ ወረቀትና እስኪርብቶ አታባክን፡፡

  addis hanaddis hanVor 6 Tage
 • ውዳቂ ድረሰት የወደቀ ፍጻሜ እና ደራሲ ተመልካችን የናቀ ስራ

  fenesifenesiVor 6 Tage
 • ከነበራችሁ ቆይታ ሁላ በእውነት የአብይ መሞት አስደስቶኛል ።

  Helina AsratHelina AsratVor 6 Tage
 • Very disrespectful finishing

  NBA Free Picks NBANBA Free Picks NBAVor 7 Tage
 • What the heck 😳 is going one?

  Selam ASelam AVor 7 Tage
 • Well Game of Thrones doesn’t have the worst ending anymore.

  soiung toiuesoiung toiueVor 7 Tage
 • Alem west meskin manew bibal Thome new .

  Divora OLIVEDivora OLIVEVor 7 Tage
 • እር ዘመኖች ስታናድ

  Apple RedApple RedVor 7 Tage
 • You should be ashamed of yourselves! This is a big disrespect of the art and the fans. I wasted 4 years for this ridiculous ending. Shame on you!

  Y BY BVor 7 Tage
 • zero ending

  Zeki 1111Zeki 1111Vor 7 Tage
  • 😂😂😂 ለዚህ ነበር የተንዛዛችሁት ቢቀርስ ባያልቅ

   soiung toiuesoiung toiueVor 7 Tage
 • baka alkanawe bezue yaltcarsalte nagare nabare abeye mamote gi ysaznale

  Ghh VvvGhh VvvVor 8 Tage
 • Omg alke bekia wayeeee

  Tig YirgTig YirgVor 8 Tage
 • Yhone sebeb fetrachu dramaw yktlal belu mechem yhen aleke lmalet btaam kebad nw

  Abuki YasinAbuki YasinVor 8 Tage
 • matrebu nachihu

  Mohammed AwolMohammed AwolVor 8 Tage
 • This is the worst ending I've seen in a show. You left a million unanswered questions and left everything

  yasio boloyasio boloVor 8 Tage
 • ደራሲው ሙትቻው ብዬሀለሁ

  ፍቅሩ ፍቅሩፍቅሩ ፍቅሩVor 8 Tage
 • ወይኔ ጉዴ ዘመን አልቆ ባልሆነ እኔ እኮ እየጠበኩት ነበረ ተቀለደብን እነዛን የመሳሰሉ ምርጥ አርቲስቶች ይዛችሁ እንደዚህ አይነት አጨራረስ ደራሲው በእውነት ያስተዛዝበናል

  ፍቅሩ ፍቅሩፍቅሩ ፍቅሩVor 8 Tage
 • Anejetachehu yekomete 4 year for nothing the worst ending ever Shem on you Shame on you

  tizita mekonnentizita mekonnenVor 8 Tage
  • ዘመን በዚህ ሁኔታ ካቆም ራሴን ነው እማጠፋው። መጨረስ አለበት

   yasio boloyasio boloVor 8 Tage
 • አለቀ እንዳትሉኝ በጣም ያስጠላል አጨራረሱ ደራሲው መጨረሻዉን ሞት ማድረግ ይወዳል ሰዉ ለሰዉም ድራማ አስናቀ በስተመጨረሻ ሞተ እሱስ ይገባዋል የስራውን ነዉ ያገኘዉ ዬሄኛዉ ግን አይነፋም ይደብራል አብይ መሞት የለበትም ባይሆን አዳነች ነበር

  Haben MehariHaben MehariVor 8 Tage
 • Thank you!

  Dr ShalloDr ShalloVor 8 Tage
 • እቃቃ ተጫወቱብን እኮ እኛም አያርመን እናይላቸዋለን ድጋሚም ቢሰሩ አይይይ ሃይ ባይ ማጣት

  Bezawit DesalegnBezawit DesalegnVor 8 Tage
 • Are minishe qisqisqis asekechugn Betem

  Nuradin IbrahimNuradin IbrahimVor 9 Tage
 • 244 hours has just been wasted from my precious time! This writer shouldn’t get a sponsor next time! he make his money but disrespect and wasted the people’s time? 🤔🙄

  Sara SisaySara SisayVor 9 Tage
 • 😂😂😂 ለዚህ ነበር የተንዛዛችሁት ቢቀርስ ባያልቅ

  ማሚ ዩቱዩብማሚ ዩቱዩብVor 9 Tage
 • ጥሩ ጀምራቹት ፍፃሜው አስጠላ በግድ ይለቅ አስመሰለባቹ ምነው የረጋ ወተት ቂቤ ይወጣዋል እኮ የሚያስመሰግን ስራ አሰሩም እዴ በመጨረሻ የእነ ቶሎ ቶሌ ቤት ግድግዳው ....አረጋቹት ታናዳላቹ

  ሀገሬ ከልቤ እወድሻለውሀገሬ ከልቤ እወድሻለውVor 9 Tage
 • Booooooooo

  ethio comedyethio comedyVor 9 Tage
 • ምንም ለተመልካች ክብር የሌላችሁ ወራዶች ናችሁ የሁሉም ታሪክ ሳያልቅ በደዚህ አይነት አለቀ ትላላችሁ ማፈሪያዎች

  AB eskestaAB eskestaVor 9 Tage
 • በጣም የሚያሳዝን አጨራረስ ነው ሳያልቅ አለቀ ከምንል ቢቀር ይሻል ነበር እስካሁን የነበረን ጊዜ ጥሩ ቢሆንም ከዚ በኀላ የናንተን ስራ ላለማየት ወስኛለው በቃ ዘመን ዘጋኝ ዘጋኝ !!!

  Bisrat DebebeBisrat DebebeVor 9 Tage
 • ከዚህ በኋላ የዚህን ሰውየ ድራማ አላይም አመታቶቼን አቃጥላችሁዋል

  Sofia AbdiSofia AbdiVor 9 Tage
 • ምን እያለቀ ነው ወይስ እየጀመር እኔ ከሀገሬ እያለሁ እስካሁን ድረስ ተመስጨ ነበር ከመዳሜ WiFi እየሰረኩ ሳይ ቆይቸ ትሽ ስታናዱ ውይ ኢቶዎች በቃ

  Zinet YimamZinet YimamVor 9 Tage
 • 😂😂😂😂😂😂 አይ ዘመን:: ዋናዉ እንኳን ያለቀ:: ሀገር ሚያሳድግ ኢንደስትሪ ላይ ከምትቀልዱ፡እንዲዉ ቢያልቅ ይሻላል። በሉ ሂዱ እንደሰራ ሰዉ ኬክ ቁረሱ። አደራ ታዲያ ያሉትን አሁንም እንዳትረሷቸዉ።

  Caleb GCaleb GVor 9 Tage
 • 😡😡

  asioe kiouasioe kiouVor 9 Tage
 • ዘመን በዚህ ሁኔታ ካቆም ራሴን ነው እማጠፋው። መጨረስ አለበት

  Khan KhanKhan KhanVor 9 Tage
 • የሂወትና የአዳነች ነገር ምን ደረሰ ደግሞም አብይ በሽጉጥ ተመቶ ይቀጥል ነበር ግን አቋረጣቹት እንደኔ አስጨራረሱላይ ምንም አልተመቸኝምምም

  Fitsum Hailu Mou7nirFitsum Hailu Mou7nirVor 9 Tage
 • Mndnew?😳 alko new?😳😳😳😳😂😂😂

  Mercy AberaMercy AberaVor 9 Tage
 • The worst Ending Ever.....ቱ ወይኔ ጊዜዬ

  ተዋህዶ ዳንዲ አቦቲተዋህዶ ዳንዲ አቦቲVor 9 Tage
  • abiy supposedto be alive not back to that crazy wife or he should not die any wau

   asioe kiouasioe kiouVor 9 Tage
 • ስታናድዱ። ተጫወታችሁብን።የናፍቆት ልጂ ሳትታወቅ። አዳነች እምን እንደደርሰች ሳናውቅ ብዙ ነበርው አንጠልጥላሁ አስቀራችሁት። ባጀምሩት ይሻል ነበር።መጀመሪያው አምሮ መጨርሻው ያስጠላል እጪጪጪ። ደራሲውም ያናድዳል

  ነጃት nejatነጃት nejatVor 9 Tage
 • Yena geta mekeraw beza

  Sabontuu inatalaa hayile Oromiyyaa biyyaa kooSabontuu inatalaa hayile Oromiyyaa biyyaa kooVor 10 Tage
 • Uuuuuuuuuuuuuuf abiy betam asazenegn

  Sabontuu inatalaa hayile Oromiyyaa biyyaa kooSabontuu inatalaa hayile Oromiyyaa biyyaa kooVor 10 Tage
 • WOW 😮 No shame guys you Ended just like that, my massage is for the director and producer please finding another job for your own benefit, because no one ☝️ will watching the movie 🎥 you writing ✍️ or directing the worst movie ever 👎👎👎👎👎👎👎👎

  yordanos tadeleyordanos tadeleVor 10 Tage
 • ይሔ ማለቂያው ከሆነ በጣም ያስጠላል አረ ደራሲዎች እራሳችሁን በደንብ ፈትሹ ምንድነው!???

  Rebka WondwosenRebka WondwosenVor 10 Tage
 • ስታስጠሉ

  አመቱላህ ወሎየዋ ያውም የደሴ አባቴን መሳይአመቱላህ ወሎየዋ ያውም የደሴ አባቴን መሳይVor 10 Tage
 • አዲስገቢነኝገባገባብላቺሁአላምዱኝሲ

  Rj RjRj RjVor 10 Tage
 • Keybahr darcha enkan atagentum hilimachu ayalkim🇪🇷

  Good is LoveGood is LoveVor 10 Tage
 • Ayalkem ende yihe????

  AbbysAnimationAbbysAnimationVor 10 Tage
 • adanech doingsuch criminal no justicesfor her?????? that mean any one can do any shit and stay alive????

  Jamila SirageJamila SirageVor 10 Tage
 • hiwot also what happened to her professional why is nothing show ? if u don't read ending u supposedto not start ok

  Jamila SirageJamila SirageVor 10 Tage
  • always endings is too bad u don't learn from others country?

   Jamila SirageJamila SirageVor 10 Tage
  • all ur drama are not come true it's something which is not there

   Jamila SirageJamila SirageVor 10 Tage
  • whathappened to nafqot baby girl??? he's ex wife get married or

   Jamila SirageJamila SirageVor 10 Tage
  • about adanech lawyer also what happened what abt nafqot

   Jamila SirageJamila SirageVor 10 Tage
 • and same day she is goingto give birth ohhhhhh🤢😠

  Jamila SirageJamila SirageVor 10 Tage
 • abye wife should done party without permission sadly she did why 👎👎👎 is it baby shower or

  Jamila SirageJamila SirageVor 10 Tage
 • abiy supposedto be alive not back to that crazy wife or he should not die any wau

  Jamila SirageJamila SirageVor 10 Tage
 • sihon should go jell at least she should lose her property that she got by cheating

  Jamila SirageJamila SirageVor 10 Tage
 • according to the history adanech should get dead punishment of her deed finally

  Jamila SirageJamila SirageVor 10 Tage
 • am so sad abt this drama it's nothing

  Jamila SirageJamila SirageVor 10 Tage
 • Wow, not sure where to start well for starters, should NOT of read the comments before watching the episode. Second, I want a refund I wasted years of watching this nonsense for it to end the way it did.smdh Third, please learn how to act and not fake act. When you're on a screen it's a chance for you to be a diff character and shine. Ya'll can learn from Nigerians. Music and movies. Forth, you had loyal viewers and for it to end the day it did,its disservice. Not to mention with covid,political, anbeta, the viewers could of used a happy ending. I can understand if covid was a concern for the cast not to continue, hence which is why you tape serval episodes in advance. And lastly, the ending when someone gets shot they dont make a constipated look. But he took the easy way out of all the suffering coming to him. At least you could of made, Adi get exposed since, she has made so many problems in everyone 's life. & hewi, will never find out her man had a wife and kid? I can go on and on but zemen you robbed us big time and def will not be watching any of your nonsense, unsubscribing asap. I'm out. 🎤 drop.

  Liya SoloLiya SoloVor 10 Tage
 • ዘመን

  yemer Seidyemer SeidVor 10 Tage
 • ፋሲል ግን መንገድ ላይ እንደዚ ጺም ማውጣት የሚችል ምርጥ ሰው ነው። የሚገርም ዳይረክተር

  Bibi ZBibi ZVor 10 Tage
 • it's very bad

  Jamila SirageJamila SirageVor 10 Tage
 • how it's end ? why is ur mind guys ?,?? we watch different cultures drama instead of our look sihon adanech and her mother and her lawyer every thingis on the middleand ended

  Jamila SirageJamila SirageVor 10 Tage
 • better to not West my time to watch this no excitement in the dram why adanech doing such criminal and no justices for her and her mother ? that mean we don't punishment for murder kill and live it's normal 👎👎👎👎

  Jamila SirageJamila SirageVor 10 Tage
 • abt sihon she did her best and punishment of it ? also abiy wife she is to deliver look at the frist son 🎃 her father is stupid he shouldn't have to do that this is very bad drama

  Jamila SirageJamila SirageVor 10 Tage
 • what abt adanech abt nafkot disses is it true cancers

  Jamila SirageJamila SirageVor 10 Tage
 • stupid story writer' and artist

  Jamila SirageJamila SirageVor 10 Tage
 • what kind of ending

  Jamila SirageJamila SirageVor 10 Tage
 • የኢትዮጵያ ድራማ መከታተል ትርፉ ትምህርት ሳይሆን ጨጓራ መላጥ ነው ቲሺ እኔማ አላይም ነበር ዘመንን ነበር ወድጀው ስከታተለው የነበረ ሁሉንም ጀምራችሁ አንድን እንኳን በመጨረሻው ሳታሳዩን ልባችሁ ይንጠልጠል የቱርክ ፊልም ይግደለኚ ሁለተኛ አማርኛ ድራማ ብከታተል

  ዳየ&zd የዱባዮቹዳየ&zd የዱባዮቹVor 10 Tage
 • Tish! Shame on you.

  Fikiru MekonenFikiru MekonenVor 10 Tage
 • This is the worst ending I've seen in a show. You left a million unanswered questions and left everything

  qopoy dnonqopoy dnonVor 10 Tage
 • አጨራረሱ ለማጅ ደራሲ ዕንኳን እንደዚህ አያጨማልቀውም። ይሄንን ድራማ እኔ ስለ ድርሰት ምንም የማላውቀው. በትንሹ ለሁለት አመት. እሰረዋለሁ እመኑኝ ብዙ ተንጠልጥለው የቀሩ ሃሳቦች አሉ። ሌላው ይቅር አብይ የሞተበት ክፍል እራሱ አሳማኝ ቦታ ላይ አይደለም ።

  Husseno HussenHusseno HussenVor 10 Tage
 • ጌታ ሆይ ድራማው ኣላለቀም በለኝ ጽዮን እና ኣዳነች ሳይታሰሩ ኣብይ ምስኪን ይሞታል እንዴ ደራሲው ተሳስተሃል። ከኣሁን በኋላ ድራማ ኣላይም ቱ

  ያሬድ ካህን ጥዑመ ልሳን Rigbe Tubeያሬድ ካህን ጥዑመ ልሳን Rigbe TubeVor 10 Tage
  • አለቀ ብቻ እንዳትሉኝ

   qopoy dnonqopoy dnonVor 10 Tage
 • ደራሲ ብሎ ዝም እረ ወዲያ

  ሀሪፍ አይቸኩልምሀሪፍ አይቸኩልምVor 10 Tage
 • ድንቄም እናንተን ብሎ ደራሲ እና ዳሬክተር። ለኢትዮጵያ ህዝብ ብትሰጡት ኖሮ ይጨሩሱላችሁ ነበር ድርሰቱን። እንዳቋረጣችሁት ትታችሁት ቢሆን ጥሩ ነበር። ማይሆንላችሁን ማን ጀምሩ አላችሁ ያውም በሳምት ሁለት ጊዜ ምድረ ደነዝ ሁላ እናንተ ምን ትደረጎ አፈችንን ከፈተን ስንከታተላችሁ !!!!በአይናችን ቀለዳችሁብን

  Zahara MohammedZahara MohammedVor 10 Tage
 • Finishing 00000 zegagn! No one remind ever😂😂😂😂😂

  טינסיי אלמוטינסיי אלמוVor 10 Tage
 • ሲሆን ሲሆን ስድስት ክፍል ጨምራችሁ ያ ካልሆነም ከኮሮና ወዲህ በቀረቡት ክፍሎች ቶሎ ቶሎ ታሪኩን መጠቅለልና መጨረስ ትችሉ ነበር።አሳፋሪ ናችሁ።አስሬ የስምረትና ነጻነትን ወይም የህይወት ናፍቆትን አለያም የአዳነችና ጉዳይ አስፈጻሚዋን ተደጋጋሚ ጭቅጭቅ ለማሳየት የምታውሉትን ጊዜ በተመጠነ ትዕይንት ታሪኩን ፈጠን ፈጠን አድርጎ ለመቋጨት ብታውሉት ቢያንስ አብላጫው ታሪክ መቋጫ ያገኝ ነበር። አቢይ ጥይቱ አንሶበታል እኔ የሳሮንን አባት ብሆን አስር ጥይት ደረቱ ላይ እመርቅለት ነበር ከበፊትም ለሳሮን እውነቱን ተናግሮ ትዳሩን ማዳን ሲችል በልፍስፍስነቱ ትዳሩን አፍርሶ ሲያበቃ ልጅ የምትወልድለት ሴት ፍለጋ በየባሩ ሲዞር ከርሞ ከሜሮን ጋር ሲተዋወቅ ደግሞ አልከዳሽም ያለውን ቃል አፍርሶ ተመልሶ ሳሮን ጋር መሄዱ በክትነቱን ያሳያልና ሞትም ሲያንሰው ነው። በጣም ደባሪ አጨራረስ ነው።

  Yon ManYon ManVor 11 Tage
 • ድሮስ ከናንተ ምን ይጠበቃል ? ቃና የሚባል አይቼ አላውቅም ነበር ከዛሬ ጀምሮ ከ ቃና ውጪ ወደ ውጪ ።

  Tewodros MengistuTewodros MengistuVor 11 Tage
 • ዋው ይኤpart ሚገርም ነው ሁፋ አብይ አሳዘነኝ !!

  bety Gbety GVor 11 Tage
 • አረ አለለቀም ዬት አለ ተፈፀመ የለዉ እነመሰግነለን ነው የሉት ሰክረቿል እንዴ

  Ekram & baba TubeEkram & baba TubeVor 11 Tage
 • እንዲህ ባልሆነ መጨረሻው ስታስጠሉ

  ዘይነባ ከ ወልዲያዘይነባ ከ ወልዲያVor 11 Tage
 • Really zeman deram aleke?

  Hirut TegeHirut TegeVor 11 Tage
 • Yezihn drama achirars yedrsw derasiyan derasi negn ayibl betam yastlal 1 adanchi teyiza ewntu sayiwta 2 yenafkot lij mnorun mistu satak 3 tsiwen ye abyi betsb weyinm eht mehonuan satawk 4 ene semrt mn layi drsu emilw sayitayi, chirsn enasgwnaln setu atafrum ewnt tasaznalachihu

  Mmh NnmMmh NnmVor 11 Tage
 • ምን ሆኖ ነው ደራሲው በጣም አናዳጅ ምናለ ብትተወው

  Mekdes HailuMekdes HailuVor 11 Tage
DEhave